Tuesday, January 29, 2013

የወያኔው ቁንጮ ስበሀት ነጋ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች እንቅስቃሴ የደገፈ ሁሉ አሸባሪ ነው አሉ!!!

ወያኔው ቁንጮ ስበሀት ነጋ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች እንቅስቃሴ የደገፈ ሁሉ አሸባሪ ነው አሉ። እንዲሁም ፓትርያርክ አቡን መርቆርዮስንም ነቅፈዋል… እንደ ስበሀት ነጋ ከሆነ አደጋ አለ። የኢሳትን ልዮ ዜና ዘገባ ያዳምጡ።

No comments:

Post a Comment