Sunday, September 1, 2013

Breaking News Interview With semayawi party chair person Eng yilkal getnet

የወያኔ ፌደራል ፕሊሶች ሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ በመሰበር ንብረታቸውን ዘርፈዋል :: በአባላቶቹ ላይ ክፉኛ ድብደባ ደርሶባቸዋል :: ሴቶች አበላቶችን ጭቃ ላይ በማሰበርከክ እና ክፉኛ በመደብደብ አካላቸው ላይ ክፉኛ አደጋ አድርሰዋል ::


የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጅነር የልቃል ገዳም ሰፈር ፕሊሰ ጣቢያ በመውሰድ ሰድብና ዘለፋ አድርሰውባቸዋል :: የፓርቲው ቢሮ በፌደራል ፕሊሰ ተከብዋል ማንም መግባት አይቻልም ..ለሰልፍ የተዘጋጁት ቂሳቂሶች በሙሉ በፌደራል ፕሊሰ ተዘርፈዋል:: በርካት ያሉ አባሎችም የደረሱበት አልታወቀም :

No comments:

Post a Comment