Thursday, January 23, 2014

ለኢሳት ቴሌቪዥን ጣቢያ መረጃ አቀብሏል ተብሎ የተከሰሰው ግለሰብ በ4 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ!!!



Join_ESAT_On_Face_Book




Man accused of spying for ESAT sentenced to four years in prison | ለኢሳት ቴሌቪዥን ጣቢያ መረጃ አቀብሏል ተብሎ የተከሰሰው ግለሰብ በ4 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡ 

በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የጋምቤላ ኤርፖርቶች የጥበቃ ዋና መምሪያ ሰራተኛ የሆነው ሚኪያስ ንጋቱ ከ2004 ጀምሮ በርካታ መረጃ የኢሳት ጋዜጠኛ ለሆነው ፋሲል የኔዓለም እንዳቀበለ ተጠቅሷል፡፡ 

አቃቢ ህግ ከተከሳሹ ኢ ሜይል ውስጥ 10 ገጽ የጽሁፍ መረጃና ከሞባይል ስልኩ ውስጥ ደግሞ ሶስት ፎቶዎች በማስረጃነት እንዳቀረበበት ተገልጿል፡፡ 

የኢትዮጵያ መንግስት የኢሳት ቴሌቪዥን ጣቢያን አሸባሪ ነው ማለቱ ይታወሳል፡፡


No comments:

Post a Comment